የጄኔራል ሰዓረ መኮንን ቤተሰቦች በግድያ ዙርያ የፍትሕ ጉዳይ ዘገየ ሲሉ ቅሬታቸው አሰሙ

Source: https://mereja.com/amharic/v2/149817
https://radiodownloaddw-a.akamaihd.net/Events/dwelle/dira/mp3/amh/849309B9_2_dwdownload.mp3

DW : የቀድሞ የኢትዮጵያ ጦር ሐይሎች ኢታማጆር ሹም ሰዓረ መኮንን ቤተሰቦች በጀነራሉ ግድያ ዙርያ የፍትህ ጉዳይ የዘገየ ሆንዋል ሲሉ ቅሬታቸው አሰሙ፡፡ የጀነራሉ ሚስት ኮነሬል ፅጌ አለማየሁ “የኢትዮጵያ መንግስት ግድያው አጣርቶ ሊያሳውቀን ይገባል፣ ለህዝብ ይፋ ያድርግ” ሲሉ ጠይቀዋል፡፡
Äthiopien Mekelle General Seare Mekonnen Denkmal (DW/M. Haileselassie) የቀድሞ የኢትዮጵያ ጦር ሐይሎች ኢታማጆር ሹም ሰዓረ መኮንን ቤተሰቦች በጀነራሉ ግድያ ዙርያ የፍትህ ጉዳይ የዘገየ ሆንዋል ሲሉ ቅሬታቸው አሰሙ፡፡ የጀነራሉ ሚስት ኮነሬል ፅጌ አለማየሁ “የኢትዮጵያ መንግስት ግድያው አጣርቶ ሊያሳውቀን ይገባል፣ ለህዝብ ይፋ ያድርግ” ሲሉ ጠይቀዋል፡፡

Äthiopien Mekelle General Seare Mekonnen Denkmal (DW/M. Haileselassie)
የፌደራል ፖሊስ ኮምሽን ኮምሽነር እንደሻው ጣሰው በበኩላቸው ምርመራው ሂደት ላይ መሆኑ ለ«DW» ተናግረዋል፡፡ የጀነራል ሰዓረ መኮንንና ሜጀር ጀነራል ገዛኢ አበራ ሰማንያኛ ቀን ዝክር ትላንት ሲካሄድ በተቀበሩበት ቦታ ለጀነራል ሰዓረ ሐወልት ቆሞላቸዋል፡፡ ከዚህ በተጀማሪ የህወሓት ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል ጌታቸው ረዳም እንዲሁ የሰኔ 15ቱ ገድያ የምርመራ ሂደት ለህዝብ መገለፅ አለበት ብለዋል፡፡

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.