የገበታ ለሀገር ፕሮጀክቶች እንቅስቃሴ እየተገመገመ ነው፡፡

ባሕር ዳር፡ መስከረም 06/2013ዓ.ም (አብመድ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶክተር) ለኮይሻ፣ ወንጪ እና ጎርጎራ የልማት ፕሮጀክቶች የሚካሄደውን የገቢ ማሰባሰቢያ እንቅስቃሴ ለመገምገም ከገበታ ለሀገር አስተባባሪ ኮሚቴ ጋር ተገናኝተዋል።   ከጠቅላይ ሚኒስቴር ጽሕፈት ቤት የወጣው መረጃ እንደሚያመለክተው የመንግሥት ሠራተኞች የአንድ ወር ደመወዛቸውን ለዚሁ ተግባር ለግሰዋል። በውጪ ሀገራት የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በውጪ ምንዛሬ የባንክ ሒሳቦች ድጋፋቸውን […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply