የገዳ ሥርዓት ‘ጅብ ከማይታውቅበት አገር ሄዶ ቁርበት አንጥፉልኝ አለ!’ – በገ/ክርስቶስ ዓባይ        

ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Ethiopian Latest News and Point of View 24/7

 ጳጉሜን 2 ቀን 2012 ዓ/ም የመርገም ጨርቅና እና ሽንፍላ ቢያጥቡት አይጠራም የሚባለው ፈሊጣዊ አነጋገር እውነት መሆኑን የሚያረጋግጡ በርካታ ሁኔታዎች እየታዩ ነው። አንዳንድ የበታችነት ሕመም ስሜት የሚያሰቃየው ፖለቲካኛ ነኝ ባይ ተማረም አልተማረም ምንም ዓይነት የባህርይ ለውጥ ሊያሳይ አይችልም። የዶክተርነት (PhD) ወይም የፕሮፌሰርነት የተከበረ ማዕረግ ተሸክመው ያላቸውን ደረጃ፤ ኅሊናቸው የማይቀበልላቸውና ሁልጊዜም የበታች መሆናቸውን አምነው እየተብሰለሰሉ፤ ራሳቸውን ጎድተው የሌላውንም ወገኖቻቸውንና ጓደኞቻቸውን ሕይወት የሚያጨልሙ ጥቂቶች እንዳልሆኑ ለማረጋገጥ ብዙ ማስረጃ አይጠይቅም። የወቅቱ የኢትዮጵያ ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር ዓቢይ አህመድ ሕዝብን በሚያስደምም ሁኔታ ባልታሰበ ወቅት ለሥልጣን በቅተው ያደረጉትን ንግግር ስናዳምጥ ፈጣሪ አምላክ የኢትዮጵያውያንን ችግርና ዕንባ ተመልክቶ እኒህን ሰው እንደሰጠን አድርገን በደስታ ተቀብለናቸው ነበር። ነገር ግን ምንም እንኳ ሥልጣኑን

The post የገዳ ሥርዓት ‘ጅብ ከማይታውቅበት አገር ሄዶ ቁርበት አንጥፉልኝ አለ!’ – በገ/ክርስቶስ ዓባይ         appeared first on ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Ethiopian Latest News and Point of View 24/7.

The post የገዳ ሥርዓት ‘ጅብ ከማይታውቅበት አገር ሄዶ ቁርበት አንጥፉልኝ አለ!’ – በገ/ክርስቶስ ዓባይ         appeared first on ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Ethiopian Latest News and Point of View 24/7.

Source: Link to the Post

Leave a Reply