የጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ኢትዮጲስ ጋዜጣ ገበያ ላይ ዋለች።

Source: https://mereja.com/amharic/v2/53681

የጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ኢትዮጲስ ጋዜጣ ገበያ ላይ ዋለች።
ለረዥም አመታት በወያኔ አገዛዝ ታግዳና አዘጋጇ እስክንድር ነጋ ታስሮ ከሕትመት ውጪ ሆና የነበረችው የኢትዮጲስ ጋዜታ ገበያ ላይ መዋሏን ከ አዲስ አበባ የተገኙ መረጃዎች ገልጸዋል። ኢትዮጲስ ጋዜጣ ወቅታዊ የሆኑ የዜና መረጃዎችን እና የተለያዩ በሳል ፅሁፎችን ይዛ በመውታት በሕዝብ ዘንድ ትልቅ ከበሬታ አግኝተው ከነበሩ ጋዜጦች አንዷ ነበረች። ይኸው ከነክብሯ ወደ ሕትመቱ አለም መቀላቀሏን እና የመጀመሪያ ሕትመቷን ማውጣቷ ታውቋል።
Image may contain: 6 people, people smiling, textNo automatic alt text available.

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.