የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ መንግሥትና የኦሮሞ ልሂቃን ልዩነት!

https://radiodownloaddw-a.akamaihd.net/Events/dwelle/dira/mp3/amh/A5E3FB38_2_dwdownload.mp3

  https://radiodownloaddw-a.akamaihd.net/Events/dwelle/dira/mp3/amh/A5E3FB38_2_dwdownload.mp3 ጋዜጠኛ ስዩም ጌቱ እንደሚለው በሁለቱ ወገኖች መካከል ልዩነቱ የሰፋው በምርጫ ሰበብ የተፈጠረውን ሕገ መንግሥታዊ ቀውስ ለመፍታት ገዥው ፓርቲ የራሱን አማራጭ ማቅረቡን እንደ አብዛኛዎቹ ፓርቲዎች ሁሉ የኦሮሞ ፖለቲከኞችም ባለመቀበላቸው ነው።ይሁንና ልዩነቱ ከዚህም በፊት እንንደነበረ ስዩም ይገልጻል። በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ መንግሥት እና በኦሮሞ ልሂቃን መካከል ልዩነቱ እየሰፋ መሄዱ በተለያዩ አጋጣሚዎች ይታያል።ዶቼቬለ በጉዳዩ ላይ ያነጋገረው ጋዜጠኛ ስዩም ጌቱ እንደሚለው በሁለቱ ወገኖች መካከል ልዩነቱ የሰፋው በምርጫ ሰበብ የተፈጠረውን ሕገ መንግሥታዊ ቀውስ ለመፍታት ገዥው ፓርቲ የራሱን አማራጭ …

Source: Link to the Post

Leave a Reply