የጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይና የፖለቲካ ፓርቲዎች ውይይት

ትናንት በጠቅላይ ሚኒስቴር ጽሕፈት ቤት የተካሄደው እና በመጪው ሳምንት ይቀጥላል የተባለውን ውይይት የምመራው ከሆነ በጋራ ምክር ቤቱ የታቀፉ ሁሉም የፖለቲካ ፓርቲዎች እንዲሳተፉ አደርጋለሁ ሲል የኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ገለፀ። የትናንቱ ውይይት ሀገራዊ መግባባት በመፍጠር ላይ ያተኮረ እንደነበር ተሳታፊዎች ገልጸዋል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply