የጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ መንግስት ጥርስ-ጥፍር አወጣ ይሆን? ወይስ ፍትሕ በረቀ? – ዉይይት

Source: https://mereja.com/amharic/v2/67734

የጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ መንግስት ጥርስ-ጥፍር አወጣ ይሆን? ወይስ ፍትሕ በረቀ? – ዉይይት

የጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ አሕመድ መንግስት ሰባት ወር ሙሉ ሥለፍቅር፤ ይቅርታ፤ ሥለመቻቻል መደመር ሲሰብክ፣ ለማየት ዓይደለም ለመስማት የሚቀፈዉን ግፍ በይቅርታ ሰበብ የመጀቦኑ ዳርዳርታ መስሎ ብዙ አነጋግሮ፤አሳስቦ፤ ቅር አሰኝቶም ነበር።አዲሱ መንግሥት በሰባት ወሩ ጥርስ-ጥፍር አወጣ ያሰኝ ይሆን? ወይም ፍትሕ በረቀ ?

Share this post

One thought on “የጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ መንግስት ጥርስ-ጥፍር አወጣ ይሆን? ወይስ ፍትሕ በረቀ? – ዉይይት

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.