የጤና ሚኒስቴር ትምህርት ለመጀመር የሚስችል ሁኔታ መኖሩን ሲያረጋጥ ትምህርት እንደሚጀመር የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡

ባሕር ዳር፡ መስከረም 06/2013ዓ.ም (አብመድ) የኮሮናቫይረስ ስርጭት ያለበት ደረጃ ተገምግሞ ትምህርት ለመጀመር የሚያስችል ሁኔታ መኖሩን የጤና ሚኒስቴር ማረጋግጫ ሲሰጥና መንግሥት ውሳኔ ሲያሳልፉ ትምህርት እንደሚጀመር የትምህርት ሚኒስትሩ ዶክተር ኢንጂነር ጌታሁን መኩሪያ ተናግረዋል፡፡ ከትምህርት ገበታ ውጪ ያሉ ሕጻናት በከፍትኛ ሁኔታ እየተጎዱ በመሆኑ ለእነሱ ቅድሚያ እንደሚሰጥም ሚኒስትሩ ማብራራታቸውም ታውቋል፡፡ ጥናቶች እንደሚጠቁሙት ለስድስት ወር ከትምህርት ገበታ ውጭ የሆኑ ሕጻናት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply