የጥምቀት ብሔራዊ በዓላችንን ደስታ ለመንጠቅ የፈለጉ አልተሳካላቸውም። የስነ-ልቦና ዘመቻቸው ሙሉ በሙሉ ከሽፏል!

Source: https://www.gudayachn.com/2020/01/blog-post_20.html

ሳትሰለፍ እና ሳትለፈልፍ ኢትዮጵያዊ የሞራል ልዕልናህን የምትሰቅልባቸው ቀላል መንገዶች በእዚህ ፅሁፍ ውስጥ ተካተዋል።ሕዝብ አንቂዎች ሃሳቡን ወስደው በግዙፍ መልክ ሊያንቀሳቅሱት ይገባል።

ጉዳያችን / Gudayachn

ጥር 11/2012 ዓም (ጃንዋሪ 20/2020 ዓም)

=============

የጥምቀት በዓል ባብዛኛው ተጠናቋል:: የቅደሰ ሚካኤል ታቦታት ግን ነገ ቃና ዘገሊላ በዓል ስለሆነ እስከ ቀኑ ዘጠኝ ሰዓት ወደ መንበራቸው ይገባሉ::እነኝህ ታቦታት ደግሞ ሌላው ጋር ለማጀብ ሄዶ የነበረው ምዕመን በብዙ እጥፍ ሆኖ የሚያጅባቸው ታቦታት ናቸው።በዘንድሮው ጥምቀት ባብዛኛው በሚያስደስት መልኩ ተፈፅሟል::እንደ

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.