የፋናው ጋዜጠኛ በኮቪድ19 ምክንያት ራሱን ለይቶ ማቆያ አስገባ

Source: https://addismaleda.com/archives/10587

  የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋዜጠኛ በኮቪድ19 ከተያዘ ሰው ጋር ንክኪ አላቸው ተብሎው ከተጠረጠሩ ግለሰቦች መካከል በመሆኑ ከጤና ሚኒስቴር ትላንት ማምሻውን በተገለጸለት መሠረት ከዛሬ መጋቢት 11/2012 ከጠዋት ጀምሮ በመኖሪያ ቤቱ እራሱን ለይቶ ማቆየት ጀመረ። ማስረሻ ፍቅሬ ከአንድ ተራድኦ ድርጅት ጋር በነበረው…

Share this post

One thought on “የፋናው ጋዜጠኛ በኮቪድ19 ምክንያት ራሱን ለይቶ ማቆያ አስገባ

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.