የፌዴራል መንግሥት ሠራተኞች ዛሬ ከቤታቸው መሥራት ጀመሩ

Source: https://amharic.voanews.com/a/ethioia-federal-workers-from-home-3-25-2020/5345517.html
https://gdb.voanews.com/A1F2F791-187C-41A3-B615-944D6F1FA354_cx0_cy3_cw0_w800_h450.jpg

በየሚኒስቴር መሥሪያ ቤቶቹ በወጡ ደንቦች የተለያዩ የኢትዮጵያ የፌዴራል መንግሥት ሠራተኞች ዛሬ ከቤታቸው መሥራት መጀመራቸውን የጠቅላይ ሚኒስትሩ ፅህፈት ቤት አስታውቋል።

ዛሬ ተግባራዊ የሆነው የሚኒስትሮች ምክር ቤት ትናንት ያሳለፈው ውሣኔ መሆኑን የጠቅላይ ሚኒስትሩ የውጭ ሚድያ ቃል አቀባይ ቢልለኔ ስዩም ለአሜሪካ ድምፅ አስታውቀዋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

 

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.