የፖለቲካ ፓርቲዎች ሕልውናችን በዓዋጅ ሊጠፋ ነው ሲሉ አማረሩ

Source: https://mereja.com/amharic/v2/153604

https://radiodownloaddw-a.akamaihd.net/Events/dwelle/dira/mp3/amh/61C883C5_2_dwdownload.mp3

DW : የኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት አባላት በቅርቡ የጸደቀው የምርጫ እና የፖለቲካ ፓርቲዎች አዋጅ ሕልውናችንን ያጠፋል ሲሉ ተቃወሙ። አዋጁ ለሁለት አስርት አመታት ገደማ ጭምር በኢትዮጵያ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ የፖለቲካ ፓርቲዎችን እንደገና እንዲመዘገቡ ማስገደዱ ተገቢ አይደለም ብለዋል።


 

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.