የ2013 የትምህርት ዘመን የነባር ተማሪዎች ምዝገባ ዛሬ ተጀምሯል፡፡

ባሕር ዳር፡ መስከረም 11/2013ዓ.ም (አብመድ) በአማራ ክልል በሁሉም የመንግሥት ትምህርት ቤቶች የነባር ተማሪዎች ምዝገባ ዛሬ ተጀምሯል፡፡ ትምህርት ቤቶች ለተማሪዎች ምዝገባ አስፈላጊውን ዝግጅት ሲያደርጉ የቆዩ እንደሆነና ባለፈው ሳምንት የአዲስ ተማሪዎች ምዝገባ መካሄዱን የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ አስታውሷል፤ ከዛሬ መስከረም 10-14/2013 ዓ.ም ጀምሮ ደግሞ የነባር ተማሪዎች የነፃ ዝውውር ካርዳቸውን በመውሰድ ምዝገባቸውን በማካሄድ ላይ እንደሚገኙ አስታውቋል፡፡ በባሕር ዳር […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply