ይህንን ሼር አድርጎ የማይፈፅም አማራ አማራ ነኝ የማለት ሞራል የለውም፡፡

Source: https://amharaonline.org/%E1%8B%AD%E1%88%85%E1%8A%95%E1%8A%95-%E1%88%BC%E1%88%AD-%E1%8A%A0%E1%8B%B5%E1%88%AD%E1%8C%8E-%E1%8B%A8%E1%88%9B%E1%8B%AD%E1%8D%88%E1%8D%85%E1%88%9D-%E1%8A%A0%E1%88%9B%E1%88%AB-%E1%8A%A0%E1%88%9B/

ይህንን ሼር አድርጎ የማይፈፅም አማራ አማራ ነኝ የማለት ሞራል የለውም፡፡ ከነገ 16/05/2012 ጀምሮ በመላው አማራ መሬት አንቀጥቅጥ የተቃውሞ ማዕበል ተጠርቷል፡፡ ሁሉም አማራ ከሊቅ እስከ ደቂቅ የጎዳና ላይ ተቃውሞ ከማድረግ እስከ አፀፋዊ መልስ መስጠት ድረስ በእልህና በአማራነት ወኔ ለመሰለፍ ይዘጋጅ፡፡ ቤት ላይ እየተንከባለልን ሬሳ የምንቆጥርበት ጊዜ ለመጨረሻ ጊዜ ይወገዳል፡፡ ፋኖ በተጠንቀቅ ይቁም! ልዩ ሐይላችን በተጠንቀቅ ለአማራነቱ ይጋጅ! ደል ለአማራ ህዝብ!! share !

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.