ይቅርታ – ከ12 ዓመታት በኋላ

Source: https://tracking.feedpress.it/link/17593/13253652
https://tracking.feedpress.it/link/17593/13253653/amharic_61df4940-3eb9-4805-b0c4-5c5aa4b4e655.mp3

ጠቅላይ ሚኒስትር ኬቨን ራድ – በኃይል ከወላጆቻቸው ጉያ ተነጥቀው ለተወሰዱት የአውስትራሊያ ነባር ዜጎች በአውስትራሊያ መንግሥት ስም ብሔራዊ ይቅርታ ከጠየቁ (ፌብሪዋሪ 13, 2008) ድፍን 12 ዓመታት ተቆጥሯል።

ይህን ዕለት ምክንያት አድርገውም የተሰረቁት ትውልዶች አባላት ታሪኮቻቸውን ለአዲስ ማኅበረሰባት እየተረኩ ነው።

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.