ይሄይስ አእምሮ እንደብሂሉ እውነትም አንዳንድ መጥፎ ጠባይ ሳያስቀብር አይለቅም፡፡ ሕወሓትን የያዘው ግፍ የሠራባቸውን ዜጎች ሣይቀር ይቅርታ የማስጠየቅ አባዜ ከመነሻው እስከመጨረሻው ሊለቀው አለመቻሉን ስገነዘብ እጅግ ድንቅ ይለኛል፡፡ ያንን መላው የሀገራችን ሕዝብ የሚያውቅለትን የተጨፈኑ ላሞኛችሁ የይቅርታ ማስባል ጅል ዐመሉን አሁንም የሙጥኝ እንዳለ ነው፡፡ “ሞኝ እንዴት ብሎ ይረታል?” ቢሉ “እምቢ ብሎ” ይባላል፡፡ ወያኔም ከዚህም የባሰ ነው፡፡ ሰሞኑን ባሕር […]
ይቅርታ የማስጠየቅ ሱስ – ይሄይስ አእምሮ
Source: https://www.zehabesha.com/amharic/archives/96093