ይድረስ ለብልጽግና ፓርቲ ሊቀመንበርና ለጠ /ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ (ምክክር ፓርቲ)

Source: https://www.zehabesha.com/amharic/archives/106483

ከምክክር ለአንድነትና ለዴሞክራሲ ፓርቲ(ምክክር ፓርቲ) ጉዳዩ፦ የሀገሪቱን ጉሮሮ ለኤርትራ አሳልፎ የሰጠው የኢሕአዴግ መንግስት ዳግም ታሪካዊ ስህተት በመስራት እኛ ኢትዮጵያውያን ውሀ እየተጠማን ለጅቡቲ ውሃ በነጻ የሰጠው የአሮጌው የኢሕአዴግ መንግስት ውሳኔ መንግስትዎ የእርምት እርምጃ እንዲወስድ ስለማሳሰብ      ኢሕአዴግ ዛሬ ኢትዮጵያን የጅቡቲ ጥገኛ አድርጓታል በኢትዮጵያና በጅቡቲ መካከል የተፈረመው የውሀ ስምምነት በአገሮች መካከል የተመሰረተውን ግንኙነት ሚዛን ለመጠበቅ የሚረዳ ሊሆን ቢችልም፣

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.