ይድረስ ለአቶ ልደቱ አያሌው – አምባቸው ደጀኔ (ከወልዲያ

Source: https://www.zehabesha.com/amharic/archives/105065

አምባቸው ደጀኔ (ከወልዲያ martyrof2011@gmail.com)) በኮሮና ቫይረስ ከቀን እቀን መስፋፋት ምክንያት ከመጨነቂያ ጊዜየ አጣብቤ ባለችኝ ትንሽ ጊዜ ይህችን ደብዳቤ ለወንድሜ ለአቶ ልደቱ አያሌው መጻፍ አሰኘኝ፡፡ ብዙ ሰሞነኛ ጉዳዮች መኖራቸው ደግሞ እውነት ነው፡፡ ከቻልኩ አንዳንዶቹን አሁኑኑ በድርበቡ አነሳቸዋለሁ፡፡ ለሀገራችን እንጸልይ፡፡ ዛሬ ብቻ ባልተለመደ ሁኔታ 29 ሰው ጨመረብን፡፡ በዚህ ከቀጠለ አሳሳቢ ነው፡፡ አቶ ልደቱ አያሌው! ስለትውውቃችን በማንሳት ጊዜ

The post ይድረስ ለአቶ ልደቱ አያሌው – አምባቸው ደጀኔ (ከወልዲያ appeared first on ዘ-ሐበሻ: ZeHabesha Latest Ethiopian News Provider.

Share this post

2 thoughts on “ይድረስ ለአቶ ልደቱ አያሌው – አምባቸው ደጀኔ (ከወልዲያ

  1. Dejene,
    You said it all. Who loves TPLF? When rubish love for TPLF comes from an Amara like Lidetu, it is sickening. As to me, I love to bury TPLF because it killed one generation of my people.

    Reply

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.