ይድረስ ለዖሮማራ አስተዳዳሪዎች አቶዎች  ሽመልስ አብዲሣና ተመስገን ጥሩነህ – ጥብቅ ማሳሰቢያ – ከአባዊርቱ

Source: https://www.zehabesha.com/amharic/archives/107566

ሀጫሉን ለመግደል የጨከነ ልብ ለታከለና ሽመልስ አይተኛም:: በሀጫሉ፣ ሺመልስና ታከለ ልዩነት አይታየኝምና። የተመሰገን ጥሩነህማ ግልጽና ግልጽ ነው። የዶር አቢይንም ፈጣሪ በቸርነቱ አልፎናል። የዝብዝብ ጊዜ ሳይሆን ወቅቱ የሚጠይቀው መፍትሄን ስለሆነ እናት አገሩን የሚል  መፍትሄ ያለውን ሁሉ አምጦ ይውለድ። ቀጥታ ወደዛው እገባለሁ። 1). ሺመልስ አብዲሳ አክራሪ ሀይሎችን ቀን ቀን ብልፅግና ማታ የሸኔ አገልጋዮችን ከድርጅትህ አፅዳ።  አሉ በደንብ ተንሰራፍተው። በዚህ አጋጣሚ አምና ያዘንኩብህን ያህል መልሰህ ክሰኸናል። የኢትዮጵያዊነት መገለጫ ቡሉኮ ከጎጠኝነት ጥብቆ በመልክም፣ ይዘትም ፣ እድሜና ጥንካሬም አሳምሮ ይበልጣል። ለሀጫሉ የዘረገፍከው እምባ ልብ ይሰብራል። ውስጥህ የማውቀውና የተዋሃደኝ የንጹህ ዖሮሞነት ፍቅርና ቁጭት ለመሆኑ ያስከብርህ ይሆናል እንጅ አያስወቅስም። ያ ዶር ዳኛቸው እንዴት ደስ ይበለው? ተስፋ አልቆረጠብህም

The post ይድረስ ለዖሮማራ አስተዳዳሪዎች አቶዎች  ሽመልስ አብዲሣና ተመስገን ጥሩነህ – ጥብቅ ማሳሰቢያ – ከአባዊርቱ appeared first on ዘ-ሐበሻ: ZeHabesha Latest Ethiopian News Provider.

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.