ይድረስ ለጦማሪ በፍቃዱ ሀይሉ !!

Source: http://www.zehabesha.com/amharic/?p=81203

(ይድነቃቸው ከበደ) — አሁን ላይ ያልተወደደልህን “ተሳስተሃል የተባልከውን ሃሳብ “ብቻ ሣይሆን፤ የትላንትናው ትክክለኝነትህን እና ብዙዎቻችን የምንወድልህ “ሃሳብ” አሁንም አስታውሳለሁ ፣ ነገም ቢሆን እንደዛው ። ምን ይሄ ብቻ ፤ በአንድ ጉዳይ ላይ በሚኖር አመለካከት ወይም እይታ ብቻ ለአንዴ እና ለመጨረሻ ጊዜ መመዘኛ አድርጌ ፤ የነገ የአንተነት የብዙ ነገር መገለጫ በማድረግ ” በፈቃዱ ማለት ይህ ነው በቃ […]

Share this post

One thought on “ይድረስ ለጦማሪ በፍቃዱ ሀይሉ !!

 1. እየተቃወመች በጥቅማጥቅም ታስራ፡ ትሰራና ትሠረስር የነበረች አውርቶ አደር ካድሬ፡ ጋዜጣ በል፡ ጣፊ፡ ጉዷ ፈላ …”ነጭ ልብስ ጋዜጠኛ አይለብስም! ነጭ ቀለም የምርኮኛ ነው!፡ በታክስ ከፋዩ(ጭቁን ሕዝብ ግብር) ፲ የኢትዮጵያ ከፍታ ቀን አይከበርም ጥቁር እለብሳልሁ”…ነጭ የባሕል ልብስ የሰሜኑ ሕዝብ ባሕል አይጫንብንም! …ኢትዮጵያ ፈርስት (ትቅደም!) የደርግ ነው! በ፳፩ኘው ክ/ዘመን ክልል/ሕዝቤ/ነገዴ እንጂ(የጋዜጠኛ፡ ፖለቲከኛ የፓርቲ ማንነት) እንጂ ኢትዮጵያዊ ማንነት የለም! የለም የሚሉ በውጭ ሀገር ዚግነት የተደበቁ፡ የካናዳ ዜግነታቸውን በኋላ ኪስ የደበቁ ኢትዮጵያ እስክትፈርስ የሚጠባበቁ እንደ ኢትዮጵያ ፈርስት ድረ ገጽ አዘጋጅ ቢኒያም ከበደ …በፍቃዱ ዘብሔረ ኅይሉ/ዘነበችም የግንቦት ፱(ዞን ዘጠኝ)ዜግነት ይዞ ማጓራት ጀመረ።
  ++መቼም ሴት ወልዶት ወንድ ባሳድገው አያምርም፡ ሴት ወልዷት ወንድ የሆነች የሐረር ወርቅ ጋሻውን ይላከበት!!

  **ሌላው ህወአት/የኢአዴግ ድንቅ ሥራ..ይህ ቃሊቲ እሥር ቤት የሚልካቸው ሁሉ ሲወጡ ኢትዮጵያ ጠል እንዲህ መርዝ የበላች ውሻ ተላካፊ የሚሆኑት ለምን ይሆን!?…ታምራት ላይኔ፡ስዬ አብርሃ፡ ብርሃኑ ነጋ፡ብርቱካን ሚደቀሳ፡አብርሃ ደስታ፡በቀለ ገርባ፡ግንቦት ፱ (ዞን ፱) ለፍልፈው የገቡበትን ሲወጡ የቀባጠሩትን ማንበብና ማድመጥ ነው።

  *በፍቃዱ ዘኅይሉ የመንዚቷ ልጅ…የብዙ ሚሽነሪስት መጽሐፍ ከማንበቡ የሊሂቃን ቱሪናፋ ከፌስቡክ ፡ ከፓልቶክ፡እየላሰ ያለ መረጃና ማስረጃ እንደ ምሁር ሲተርከው እንደውጭ ዜጋም ሆኖ ነው።
  “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!” “ኢትዮጵያ ለዘላለም በክብር ትኑር!” “ፈጣሪ ኢትዮጵያን ይባርክ!” “ኢትዮጵያዊነት መልካምነት!” “ኢትዮጵያ!” የተሰኘው የቴዲ አፍሮ ዘፈን ..የሐበሻ ቢራ ማስታወቂያ ‘ኢትዮጵያዊነት’ የሚለውን ቃል ማዕከል ያደረገ እና ስለኢትዮጵያ ‘ገናና ታሪክ’ የሚያወሳ ዓይነት ነው።ሌሎቹም ቢራዎች ተቀራራቢ ይዘት ያላቸው ማስታወቂያዎችን ይዘው ብቅ-ብቅ ማለት ጀመረዋል። የቴሌቪዥን ትዕይንቶች፣ የግጥም ምሽቶች፣ ሌሎችም የጥበብ ሥራዎች ከመቼውም ግዜ በላይ ‘ኢትዮጵያዊነት’ን እያንቆለጳጰሱ ነው። በምላሹም ቀላል የማይባል ጭብጨባ ይቀበላሉ። እሱ እጅ ከሚቆርጡት ጎን ነበር አደለም እንዴ? ….ለመሆኑ የግለሰቡ ቅናትና ምቀኝነት እንዲህ የኢትዮጵያ ሥም መንቆለጳጰስ ዛሩን ቀስቀሶ ያንቀጠቀጠውና ያስጓራው ኢትዮጵያ ያለ«ኢትዮጵያዊነት» ልትኖር አትችልምን? ሊል የተቀባዠረበት ምኑን ቢረግጡት ነው !? ያው እንግዲህ ቃሊቲ የጋቱት ብሔርተኝነትና ልዩነት (ግንጠላ) ነዋ! ኢትዮጵያ ፲፫ ክ/ዘ ድረስ ቋንቋ ሳይኖር በ፲፱ ክ/ዘ ግዕዝ መናገር ያቃታቸው አማርኛን ወለዱ ይላል ። ህወሃት ፈቶ የለቀቀብንን አድርባዮችን ይሰርልን።እሥር ቤት ያበላቸው መርዝ ይምከን።

  ** ኢትዮጵያ በምትባል ሀገር ላይ ሕዝብ ካለ፡ የሚለብሰው የራሱ ፈጠራ ልብስ፡ የራሱ አመራረት፡ አዘገጃጀትና አመጋገብ ካለው፡ የራሱ ቀን ቀመር በራሱ መግባቢያ ቋንቋ ካለው፡ የራሱ ግዛት ሰንደቅና መንግስት ካለው ዛሬ አርግዘው ሄደው ከሚወልዱበት ሀገር፡ ተስለውና ለምነው ዜግነት በምራጫ ከሚሰጣቸው ከሌላው ሀገርና ዜግነት ኢትዮጵያዊ ዜግነት እንደምን ያንሳል? ዜጋ የሌለው ሀገር ከምድር ውጭ ሌላ ጠፈር ወይንም ሀገር የሌለው ሰው ዜግነት አልባ፡ የኮንቴነር ውስጥ ነዋሪ (ጂብሲ)..ኤሊያንስ መሆኑ ነው።የህወሓት/ኢህአዴግ ማኒፌስቶ (ሕገ መንግሥቱ) በመግቢያው “የየራሳችን አኩሪ ባሕል ያለን፣ የየራሳችን መልክአ ምድር አሰፋፈር የነበረን እና ያለን…” በማለት የዘውግ ቡድኖች የተለያየን መሆናችንን ካስታወሰን በኋላ፣ የሚያስተሳስረን ቁሳዊ ጥቅም ብቻ መሆኑን ሲነግረን ደግሞ “አንድ የጋራ ኢኮኖሚ ለመገንባት” የሚል ቃልኪዳን በብሔር ብሔረሰቦች መሐል መደረጉን ይነግረናል።”… የዘውግ ቡድኖች የተለያዩት አበላል ላይ እንጂ ኢትዮጵያን ለመበላት በጋራ ነበር…አንድ የጋራ ኢኮኖሚ የሚገነቡ ወሮ በሎች አንዱ ፋብሪካና ኢንዱስትሪ መር ዘውገኛ ሲሆን ሌላው እስታዲየምና ቢራ ፋብሪካ ከፈቶ አፉን ከፈቶ አይቀርም በእርግጥ እናንተም የብልጥ ዕቃ ይወድቃል ብላችሁ ኢትዮጵያ ትቅደምን ነቅፋችሁ፡ ኢትዮጵያ ትውደም ደስ ብሏችሁ ነበር፡ አሁን የኢትዮጵያ ከፍታ ሲነሳ እናንተ ወደቃችሁ!?”የቷ ኢትዮጵያ? የምን ኢትዮጵያ? አለ ዶ/ር በያን አሶባ….ኢትዮጵያዊ ማንነት የለም!አለ ጸጋዬ እርአንሳ …ዘበፍቄ *ከኢትዮጵያ እና ከ‘ኢትዮጵያዊነት’ የቱ ይቀድማል?”ከ‘ኢትዮጵያዊነት’እና ከኢትዮጵያውያን የቱን እንምረጥ?
  __ እምዬ ቃሊቲ ..ኢትዮጵያ ሀገር…ኢትዮጵያዊነት(ዊ/ት) ዜግነት መሆኑ ቀረ ማለት ነው!? ይህ እራስ ገዝ፡ ክልል(ጋጣ)ሀገር ሆነ ማለት ነው። ለነገሩ ተስፋዬ ግብረእባብ ገዳ ሆኖ የለምን? ደቡቡ በ16ኛው ክፍለ ዘመን ወደሰሜን በፍልሰት፣ ሰሜኑ (አቢሲኒያው) በ19ኛው ክፍለ ዘመን በጦር በማስገበር ሲቀላቀሉ የዛሬይቱ ኢትዮጵያ ተፈጠረች። ..‘ኢትዮጵያዊነት’ ለተለያዩ ሰዎች የተለያየ ነገር ነው፡፡ በተለይ በብዙኃኑ እና በልኂቁ መካከል የተለያየ ነገር ነው፡፡ በብዙኃኑ ዓይን ‘ኢትዮጵያዊነት’ ሲባል የሚመጣባቸው ቀደምት የሥልጣኔ ምንጭነት (ለምሳሌ አኵሱም)፣ አኩሪ የትውፊት ባለቤትነት (ለምሳሌ ገዳ)፣ የጀግንነት እና ነጻነት ምሳሌ (ለምሳሌ አድዋ)፣ ሃይማኖታዊ ባለታሪክነት (ለምሳሌ የክርስትና እና የእስልምና ወደአገር ቤት አገባብ እንዲሁም በተወሰነ ደረጃም ቢሆን መከባበራቸው) እና የመሳሰሉት ናቸው ትዝ የሚሏቸው፡፡ ይህ ግን እያደገ የመጣውን እና ልኂቃኑን የወክለውን ‘ኢትዮጵያዊነት’ የተሰኘ የፖለቲካ ንቅናቄ አይወክልም፡፡” ሊሂቃን ተብዬዎቹ እነማን ናቸው? ጃዋር?
  ጁነዲን ሰዶ? ተስፋዬ ግብረእባብ?ጸጋዬ አርአንሳ? ህወአት/ኢህአዴግ ሲቪል ሰርቪስ ጥርብ ድንጋዮች? ድንቄም! ይህ እንኳን አብሮ ሊያኖር አብሮ ኳስ የማያጫወት ጎጠኛ ሥርዓት የተወተፉ አድርባይ ምሁራን ይሆኑ?
  *** ኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነትን ማንቆለጳጰስ ሃጥያት የሆነው፡ ልዩነት እንዲሰበክ ሀገር እንድትፈርስ ጋዜጠኞች ሌት ተቀን የሚቀበቀቡት እውነታው ለውጭው ስደተኛ/ፈላሽ፡ ዲያስፐር ልሂቃን ሹምባሽ፡ የፖለቲካ ተንታኞችና በታኞች ልዩ ኢትዮጵያዊነት ለመፍጠር ሲባል ሲሞጣሞጡ ነው፡፡ ድሃው ወጣት ንብረት እንዲያወድም…እንዲታሰር፡ እንዲገደል፡ ከውስጥም ከውጭም እንዴት እንደተበተብን በፍቃዱ ዘብሔረ ኅይሉ ኢትዮጵያን እንጂ ኢትዮጵያዊነትን አትቀበሉ ይለናል።”ጉድ በል! ሰላሌ ኢትዮጵያዊ አደለህም ተባልክ” አለ አቤ ቶክቻው።

  Reply

Post Comment