ይድረስ የቄሮንና የጃዋርን ፍቅር በቅጡ ላልያዛችሁት ወገኖቼ!

Source: https://welkait.com/?p=16307

ደረሰ ትንቢቱ (ከአዲስ አበባ) እውነት ነው – ፍቅር ዕውር ነው፡፡ በፍቅር የታወረ ሰው ወይም ፍጡር በፍቅር ካሳወረው አካል ሌላ አያውቅም፤ ሊያውቅም አይችልም፡፡ በአማርኛ ፍቅርን ለመግለጽ የማስታውሰው ሌላ ቃል “መውደድ” ነው – በዚህ ላይ የምጨምረው ብዙም የለም፤ ስለጥላቻና ነገር ቢሆን ብዙ ቃል በታወሰኝ – ያለን ብቸኛ አንጡራ ሀብት ቂም በቀልና ጥላቻ እንዲሁም መሰዳደብ ነውና፤ ስለፍቅርና ውዴታ …

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.