ዮሃንስ ቧያሌው የመለስ ዜናዊ አመራር አካዳሚ ፕሬዝዳንት ሆነው ተሾሙ

Source: https://addismaleda.com/archives/10035

ጠቅላይ ሚኒስቴር ዐቢይ አህመድ(ዶ/ር) ዛሬ በሰጡት ሹመት የቀድሞው የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መስተዳድር የነበሩትን ዮሃንስ ቧያሌውን የመለስ ዜናዊ አመራር አካዳሚ ፕሬዝዳንት አድርገው ሾመዋል፡፡ እንዲሁም አምባሳደር አዲስ አለም ባሌማ የፖሊሲ ጥናት ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ሆነው መሾማቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ይፋ…

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.