ዳውን ዳውን ኢትዮጵያ? – አንተነህ መርዕድ

Source: https://www.zehabesha.com/amharic/archives/107824

ዳውን ዳውን ኢትዮጵያ? ከአንተነህ መርዕድ ሃምሌ 2020 ዓ ም በኢትዮጵያ አቆጣጠር 1990 ዓ ም ህወሃቶች ጋዜጠኞችን በሙሉ ለቃቅመው ያሰሩበት ወቅት ነበር። ማዕከላዊ ሁላችንም ከክፍላችን እንዳንወጣ ተገድበን እያለ ሶስት አዲስ እስረኞች በበሩ ብቅ አሉ። እንግዳ ደሮ ይመስል ሰገግ ሰገግ እያሉ ግራ በመጋባትና በስጋት አካባቢውን ሲቃኙ ፣ እኛም በየክፍላችን ሁነን “እነማን ናቸው?” በሚል ጠያቂ ስሜት በዐይናችን እንፈትሻቸዋለን። ሞትም ቢመጣ ስሜታቸውን ከመግለጽ ወደኋላ የማይሉት የሱማሌ እስረኞች ሶማሌያዊ ገጽታ ያለውን እንግዳ በሩቁ ክፍላቸው ሆነው “ወርያ” እያሉ በጥያቄ ያጣድፉታል። ፖሊሶች ቢያስጠነቅቋቸውም ፍንክች አይሉም። ይሉኝታና ፍርሃት ከሸበበው አብዛኛው እስረኛ ይልቅ የሶማሌዎችን ድፍረት ምንጊዜም አደንቃለሁ። ከሶስቱ እስረኞች አንዱ ምዕራብ አፍሪካዊ ገጽታ አለው። ሶስተኛው ግን ከመርካቶ አካባቢ እቃ

The post ዳውን ዳውን ኢትዮጵያ? – አንተነህ መርዕድ appeared first on ዘ-ሐበሻ: ZeHabesha Latest Ethiopian News Provider.

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.