ዳግማዊ ላሊበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያናት ተመርቀው ለአገልግሎት ክፍት ሆኑ

Source: http://welkait.com/?p=12043

(Ethio Asnesaw) ዳግማዊ ላሊበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያናት ተመርቀው ለአገልግሎት ክፍት ሆኑ። አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሰሜን ወሎ ዞን በዋድላ ወረዳ ጋሸና ከተማ አካባቢ ከአለት ተፈልፍለው የተሰሩት ዳግማዊ ላሊበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያናት ተመርቀው ለአገልግሎት ክፍት ተደርገዋል። በዳግማዊ ላሊበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያን አራት ፍልፍል ቤተ መቅደሶች ናቸው ተጠናቀው ለአገልግሎት ከፍት የተደረጉት። ውቅር አብያተ ክርስቲያናቱ ግንበታ …

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.