ድምፃዊት ማህሌት ወልደጊዮርጊስ የመቀሌን ከተማ ለማፅዳት እንቅስቃሴ በማድረግ ላይ ናት

Source: http://amharic.voanews.com/a/ehtiopian-singer-inspires-cleaning-in-her-city-/3797553.html
https://gdb.voanews.com/c892a5e4-df3f-4bd0-814a-406033e948ee_tv_w800_h450.jpg

በመቀሌ ከተማ ደግሞ ድምፃዊት ማህሌት ወልደጊዮርጊስ ነዋሪዎችን በማስተባበር ከተማውን በማፅዳት ላይ ትገኛለች። በጉልበትና በሃሳብ ያገዟትን የከተዋን ወጣቶች ደጋግማ አመስግናለች። ግርማይ ገብሩ ተጨማሪ ዘገባ አለው።

Share this post

One thought on “ድምፃዊት ማህሌት ወልደጊዮርጊስ የመቀሌን ከተማ ለማፅዳት እንቅስቃሴ በማድረግ ላይ ናት

 1. GETACHEW REDA (Editor Ethiopian Semay)
  ድምፃዊት ማህሌት ወልደጊዮርጊስ የመቀሌን ከተማ ለማፅዳት እንቅስቃሴ በማድረግ ላይ ናት?!!!?

  የጎሳ ነገር ሆነ እንጂ እውነት ለሰው ልጆች ጤና አስባ ብትሆን ኖሮ በዜግነት እና በሰብአዊነት እንዲሁመ ብሩህ ኣእምሮ ታጥቃ የኢትዮጵያን ሕዝብ ያስለቀሰና የዓለም የዜና አውታሮች መሳቢያ ዜና ሆኖ ያለው የ “ቆሼ” መንደርን መላው ያዲስ አበባ እና የምትዘፍንላቸው የትግሬ ወያኔ ወታደሮች/ታጋዮችን አስተባብራ ለማፅዳት እኢነቃኢስቃሴ ብታፈ=ደርግ ኖሮ እነጂ “በኤርትራ ሙዚቃ የምትደንሰዋ ጸዳች ከተማ መቀሌ” በጽዳት ላይ ጽዳት ዘመቻ ማድረግ ከመንደርተኛነት ክር መተብተብ አያልፍም። This is a typical disease and legacy of ethno-centric artists in Tigray that is taking root fast for the last many years.
  አመሰግናለሁ
  ጌታቸው ረዳ (Editor Ethiopian Semay)

  Reply

Post Comment