ድንበር ጥሰው በመግባት የተከሰሱ የ43 ኤርትራውያንን ክስ እንዲቋረጥ መደረጉን የትግራይ ክልል ፍትህ ቢሮ አስታወቀ፡፡

Source: https://mereja.com/amharic/v2/58970

የትግራይ ክልል የ43 ኤርትራውያንን ክስ ማቋረጡን አስታወቀ

በኢትዮጵያና በኤርትራ መካከል የተጀመረውን የሰላም ሂደት ለማጠናከር የ43 ኤርትራውያንን ክስ እንዲቋረጥ መደረጉን የትግራይ ክልል ፍትህ ቢሮ አስታወቀ፡፡ የቢሮው ኃላፊ አቶ አማኑኤል አሰፋ እንደገለጹት ሁለቱ ሀገራት የሰላምና የወዳጅነት ስምምነት ከመፈራረማቸው በፊት የተያዙ መሆናቸውን ገልጸዋል፡፡ ይህንንም ተከትሎ ህጋዊ ባልሆነ መንገድ ወደ ትግራይ ክልል በመግባታቸው ጉዳያቸው በህግ ተይዞ እንደነበረ አቶ አማኑኤል ጠቅሰዋል፡፡

አሁን ላይ ክሱ ሊቋረጥ የቻለው ሁለቱ ሀገራት ወደ አዲስ የሰላም ምዕራፍ በመግባታቸው መሆኑን ያነሱት አቶ አማኑኤል ግንኙነቱንም ወደ ተሻለ ምዕራፍ ለማድረስ ታስቦ መሆኑን ተናግረዋል፡፡አቶ አማኑኤል ከኤርትራ በኩል በተመሳሳይ ወንጀል ተጠርጥረው ጉዳያቸው በህግ በመታየት ላይ የነበረ የ33 ኢትዮጵያውያን ክስ መሰረዙንም ገልጸዋል፡፡ከኤፍ.ቢ.ሲ የተገኘ መረጃ እንደሚያስረዳው በወንጀለኛ

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.