“ድንቢጥ ብታልም ጥሬዋን” የፍልስፍና/መርህ/ አስፈላጊነት – ተፈራ ድንበሩ

Source: https://www.zehabesha.com/amharic/archives/100027

ሰው ከንሰሳ የሚሻለው የሕይወት መመሪያ ስላለው ነው፤ ስለአገር የሚያስብ ደግሞ ከራሱ ከቤተሰቡና ከጎሣው አልፎ የሁሉንም ሕዝብ የጋራ ፍላጎት የማየት መርህ ሊኖረው ይኖረዋል። በክፍተኛ የትምህርት ተቋሞች ከተማርነው ነገር ውስጥ አንዱ ስለፍልስፍና/መርህ/ ነው፡፡ የአውሮፓን፣ እስያን፣ የአፍሪቃን፣ የአሜሪካን፣ ወዘተ ታሪኮች  ወይም ስለነአሪስቶትል፣ ስለነጆን ሎክ፣ኒሮ ክላውዲየስ፣ ናፖሊዎን ቦናፓርት፣ አዶልፍ ሒትለር፣ ማህተማ ጋንዲ፣ ካርል ማርክስ፣ ሜሪ ኩሪ፣ አልበርት አይንስታይን . […]

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.