ዶክተር ዐቢይ ኢትዮጵያችንን ወዴት እየወስዷት ይሆን?

ሐምሌ 20 2012 / July 27 2020 በ1980ዎቹ በቀድሞው ሶቭየት ህብረት ተማሪ ነበርኩ። በውቅቱ ፕሬዜዳንት የነበሩት ብሬዝነቭ   በዕድሜአቸው የገፉ አንጋፋ ሰው ነበሩ። ብርዥነቭ ከእርጅና ጋር በተያያዘ ህመም ሲሞቱ የKGB  የስለላ ድርጅት መሪ የነበሩት አንጋፋው አንድሮፖቭ  በቦታው ተተከትው የመሪነቱን ቦታ ያዙ። አሳቸውም በዕድሜ የገፉ ስለነበር በተመረጡ በዓመቱ ሞቱ።ከዚያም ሌላው የሥራ አስፈጻሚ ኮሜቴ አባል የነበሩት አንጋፋው ቸርኒንኮ ፕሬዜዳንት ሆነው የተመርጡ ቢሆንም ብዙ ሳይቆዩ በ13 ወራት በሥልጣን ላይ እንደቆዩ  አረፉ።  ከዚህ በኋላ ዕድሜው አንጋፈ ያልሆነ መመረጥ እንዳለባቸው ተነጋግረው በውቅቱ  በመካከላኛ የዕድሜ ገደብ የሚገኙትን ሚካኤል ገርቫቾብን በፕሬዜዳትነት እንዲመረጡ ተደረገ። ወቅቱ የሶሻሊስት አገሮች ኢኮኖሚ የተዳከመበት፤ አባል የነበሩ አገሮች ከፍልስፍናው እየራቁ የመጡበትና በሶሻሊስት አገርች መካከል የነበረውም

Source: Link to the Post

Leave a Reply