ዶ/ር አቢይ ሆይ ኢትዮጵያ እስካንድኔቪያ አይደለችም – በንቃት ያሻግሩን –  ከአባዊርቱ

Source: https://www.zehabesha.com/amharic/archives/107994

መግቢያ! አርስቱን በተለየ አይታችሁ ከበር እንዳትመለሱ የውስጡን ምስጢር  ለማወቅ ተከታተሉኝማ። ውሎ ማደርን የመሰለ ትምህርት የለም – እድሜ መስታወት ነውና። አስተውሎ ላየው በዚህ ቆፍጣና ሀጫሉ ህልፈት እንኳ ከሀጫሉ ወላጆችና ቤተሰብ፣ ብሎም የቅርብ ጓደኞቹ በላይ እዝን የተቀመጡት ጅቦቹና አዳናቂ ተኩላዎች፣ እባቦችና ሸረሪቶች ለመሆናቸው አይን ያለው፣ ጆሮ በላዩ ያለ ይመሰክራል። ይህ ብቻ አይደለም። እስክንድርን ጨለማ ቤት ቀብረው ለብዙ አመታት እንዳላሰቃዩት ሁሉ ዛሬ ለእስክንድር መብት ባለሙሉ እንደራሴ ሆነው ሲደሰክሩብን መስማትና ማየት እጅግ ያማል። እስክንድር እውነት ነው፣ ጀግና የብእር ሰው ነው፣ ዛሬም ትላንትም። ግን የአይጥ ምስክር ድምቢጥ እንዲሉ ስለ እስክንድር ለእስክንድር የተዋደቁለት፣ እምባቸውን ያፈሰሱለት፣ ቤተሰቡን በመከራ ጊዜ የታደጉለት ይናገሩለት እንጅ አገሬን በቁም የቀበሯት ጅቦች እዬዬ

The post ዶ/ር አቢይ ሆይ ኢትዮጵያ እስካንድኔቪያ አይደለችም – በንቃት ያሻግሩን –  ከአባዊርቱ appeared first on ዘ-ሐበሻ: ZeHabesha Latest Ethiopian News Provider.

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.