ዶ/ር አቢይ አህመድ የኢትዮጵያ ትንሳኤ ሙሴ (አንተነህ ከበደ)

Source: https://ecadforum.com/Amharic/archives/18463/

“ጥበብ ይናፍቀኛል፣ ተቻችሎ የሚኖር ሕዝብ ያስቀናኛል ጦርነት ያስጠላኛል፡፡ “ ይህ የባለቅኔው አባት ዓለም ብላቴን ጌታ ፀጋዬ ገ/መድህን ወርቃማ ንግግር ነው፡፡ መቼና በምን አጋጣሚ እንደተናገረው አላውቅም፡፡ እኔን ከዚህ ውብ አባባል ጋር ያስተዋወቀኝ ግን ዶ/ር አቢይ አህመድ ነው፡፡

Share this post

One thought on “ዶ/ር አቢይ አህመድ የኢትዮጵያ ትንሳኤ ሙሴ (አንተነህ ከበደ)

  1. ኢትዮጵያ እጆቹዋን ወደ እግዛብሄር ትዘረጋለች የሚለው የቅዱስ መጽሀፍ ኣባባል የገባኝ 25 ኣምት ሙሉ ሀገራችን ተገዝግዛ ተቆራርጣ ልጠፋ ስትል እግዛብሄር ማንም ካልገመተው ቦታ አነ ኣቶ ለማ መገርሳን አና ዶክተር ኣብይን ኣስነሳ።
    እነኝህ የተባረኩ ሰዎች ሃገራችን በፍቅር ፣በእኩልነት፣በነጻነት ፣በዲሞክራሲያዊ ጎዳና ሊመሩዋት እንደሚችሉ ይታየኛል።
    የኣዲሲቱ ኢትዮጵያ ህገ መንግስት ኣርቃቂዎች / architects / በመሆን ትውልድ አንደ ጃሚስ ማዲሶን፣ኣሌክሳደር ሃሚልተን፣ቶማስ ጀፈርሶን ….etc በታሪክ ሲያወድሳቸው ይኖራል።
    God bless you all !

    Reply

Post Comment