ዶ/ር ደብረጺዮን ገ/ሚካኤል የትግራይ ክልል ፕሬዚዳንት በመሆን ተሾሙ

https://gdb.voanews.com/FEA2AA42-CCE1-41FD-A2EB-83D58EBA11A4_w800_h450.jpg

የትግራይ ክልል ከሌላው ኢትዮጵያ ተለይቶ ያካሄደውን ምርጫ ያሸነፈው ህወሓት በዛሬው ዕለት በክልሉ አዲስ መንግሥት መስርቷል። በዚህ ምስረታ የክልሉ አዲስ ምክርቤት ሥራ የጀመረ ሲሆን የትግራይ ክልል ፕሬዚዳንት ሆነው የተሾሙትዶ/ር ደብረጺዮን ገ/ሚካኤልም ቃለ መሓላ ፈፅመዋል።

የኢትዮጵያ የፌዴራል ሥርዓት እንደ አዲስ የሚስተካልበት ግዜ ደርሷል ሲሉ ፕሬዚዳንቱ ተናግረዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

 

Source: Link to the Post

Leave a Reply