ዶ/ር ፍቅሩ ማሩ እስር ቤት ውስጥ ሆነውም ኢትዮጵያውያንን እንዳግዝ ይፈቀድልኝ የሚል አቤቱታ አቅርበዋል

Source: http://www.zehabesha.com/amharic/?p=86241

ጌታቸው ሽፈራው “እንደ አለመታደል ሆኖ የራሴን እውቀት በቀጥታ ለተተኪ ኢትዮጵያውያን ሐኪሞች ማስተላለፍ ባልችልም በርካታ ሃኪሞችን በራሴ ወጪ ሲውዲን ሃገር ልኬ በማስተማር የዘርፉን እውቀት ወደ ሃገራችን ሃኪሞች እንዲያሸጋግሩ አመርቂ ስራ እየሰራሁ እገኛለሁ፡፡ ” ዶ/ር ፍቅሩ ማሩ ቀን፡ 22/02/2010 ለፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት የልደታ ምድብ 19ኛ ወንጀል ችሎት አዲስ አበባ ከሳሽ፡ የፌደራል ጠ/አ/ህግ ተከሳሽ፡ ዶ/ር ፍቅሩ ማሩ ወርዶፋ […]

Share this post

Post Comment