ጃዋር በጥላቻና በክፋት የተሞላ የመለስ ዜናዊ ልጅ እንጂ የጀነራል ታደሰ ብሩ ልጅ አይደለም።

Source: https://mereja.com/amharic/v2/202964

ጃዋር በጥላቻና በክፋት የተሞላ የመለስ ዜናዊ ልጅ እንጂ የጀነራል ታደሰ ብሩ ልጅ አይደለም።
ሰላሌ ላይ የዘንድሮው ምርጫ በጀነራል ታደሰ ብሩ ልጆች እና በመለስ ዜናዊ ልጆች መካከል የሚደረግ ነው አለ በጥላቻና በክፋት የተሞላው ጃዋር።
ሕግ እየጣሰ የምርጫ ቅስቀሳ ላይ የተሰማራው ጃዋር መሐመድ በ አባዱላ መልማይነት የሕወሓት አሽከር የኦሕዴድ ካድሬ ሆኖ መለስ ዜናዊን በማገልገል ባገኘው እድል አሜሪካን አገር መግባቱ የሚታወቅ ሐቅ ነው። ዛሬ ላይ ጊዜ የሰጠው ቅል ሆኖ በየቦታው እየዞረ ራሱን የጄኔራ ታደሰ ብሩ ልጅ በማድረግ ሰበካውን እያካሔደ ነው።

ጄኔራል ታደሰ ብሩ ለሐገርና ለወገን መስእዋትነት የከፈሉ ታላቅ ሰው እንጂ እንደ ጃዋር ሕዝብ ለሕዝብ የሚያጋጩና በዘረኝነት የታመቁ ሰው አይደሉም። በታላላቅ የኦሮሞ ጀግኖች ስም መነገድ አይቻልም። የኦሮሞ ልጆች የኢትዮጵያ የሚሆናትን ጠንቅቀው ያውቃሉ። የነገ ተስፋ የሌለው ጃዋር ወደፊት ዋጋ ይከፍልበታል። #MinilikSalsawi

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.