ጆሮ ጠገብ ያልሆኑ ኢትዮጵያን የተመለከቱ ዜናዎች

Source: https://www.gudayachn.com/2020/07/blog-post_8.html

ሐምሌ 2/2012 ዓም (ጁላይ 9/2020)================ኢትዮጵያ የዓባይን ግድብ ውሃ መሙላት በሚስጥር  ጀምራለች ተባለ።ኢትዮጵያ በሚስጥር የአባይ ግድብን መሙላት ጀምራለች ሲል ”ግብፅ እንዲፐንዳንትን” ጠቅሶ ”ኢነርጂ ሚክስ ዶት ኮም” ገልጧል።እንደ ድረ ገፁ ዘገባ የሱዳን እና የግብፅ ምንጮች እንደገለጡት ኢትዮጵያ ግድቡን መሙላት መጀመሯ ተሰምቷል ብሏል።በሌላ በኩል የግብፅ የውሃ ሚኒስቴር ኢትዮጵያ ውሃውን እየሞላች እንደሆነ ተከታታይ መረጃዎች እንደደረሱት ነው ድረ ገፁ የዘገበው።ሆኖም የመስርያቤቱ ቃል አቀባይ መሐመድ አልሰባይ የግብፅ እንዲፐንዳንት ዘገባ አልተረጋገጠም ብለዋል።ይህ በእንዲህ እያለ የካይሮ

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.