ገደብ ሊበጅለት የሚገባው የዋጋ ጭማሪ

Source: https://www.zehabesha.com/amharic/archives/106475

የጠዋቱ ፀሐይ ያለወትሮው ከሯል፤ ሁሉም አልፎ ሂያጅ ከንዳድ ለማምለጥ ይራኮታል፡፡ ከወዲያ ወዲህ ሳማትር ወገቡ ድረስ ዕቃ የተሞላበት አንድ ጠቆር ያለ የፌስታል ዘንቢል የያዙ ወይዘሮ ላይ ዓይኔ አረፈ:: ወይዘሮ እልፍነሽ ኃይለማርያም ይባላሉ። ከገበያ ለቤተሰባቸው ለዕለት ጉርስ የሚሆናቸውን አትክልት እና ፍራፍሬ ገዛዝተው እየተመለሱ ነበር፡፡ ትኩረቴን ስለወሰዱት ጠጋ ብዬ በገበያው ሁኔታ ላይ ላነጋግራቸው ወስኜ ሰላምታ አቀረብኩላቸው። ስለ ኑሮ

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.