ጋዜጠኛ ምናላቸው ስማቸው በአድርባዮች የተሞላውን እና ፀረ አማራ የሆነው ኢሳትን ለቀቀ!!!

Source: https://welkait.com/?p=18541

ጋዜጠኛ Minalachew Simachew Yeshiwas ለአድርባይ ካድሬዎች “ትግስቴ አልቋል” ብሏችኋል! ጋዜጠኛ ምናላቸው ስማቸው ለአድርባይ እና ፀረ አማራ ለሆኑት የኢሳት ካድሬዎች በፌስቡክ ገጹ የሚከተለውን ጽፏል!! ————————————– (Minalachew Simachew Yeshiwas) በህዝብ ላይ ጥይት ሲተኮስ ድርጊቱ እንዲወገዝና ጥቃት አድራሾቹ ለህግ እንዲቀርቡ ያለኝን ሀሳብ ገልጫለሁ። ለዚህ ደግሞ አዴፓ ሃላፊነት እንዳለበት አበክሬ ጠይቄያለሁ ። ስለስልጣን መልቀቅና አለመልቀቅ ሀሳብ አላቀረብኩም።ይህም ሆኖ ግን …

Share this post

One thought on “ጋዜጠኛ ምናላቸው ስማቸው በአድርባዮች የተሞላውን እና ፀረ አማራ የሆነው ኢሳትን ለቀቀ!!!

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.