(ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ) የጄነራሉ የነፃ እርምጃ አዋጅ

Source: https://www.zehabesha.com/amharic/archives/96054

በመከላከያ ሚኒስቴር የኢንዶክትሬኔሽን ዳይሪከቶሬት ዳይሪክተር ሜ/ጄ መሀመድ ተሰማ ሐምሌ 1 ቀን 2011 ዓ.ም ወቅታዊ ጉዳዮችን በተመለከተ ጋዜጣዊ መግለጫ መስጠታቸው ይታወቃል፡፡ በርካታ ጉዳዮችንም አንስተው ለማብራራት ሞክረዋል፡፡ በርግጥ የጄነራል መሀመድ መልዕክት ማጠንጠኛ የ‹መከላከያን ስም የሚያጠፉ›፣ ‹አመራሩን እና ሰራዊቱን ለማራራቅ የሚያሴሩ› ጋዜጠኞች እና ሚዲያዎችን ሰራዊቱ አሳድዶ በነፃ እርምጃ እንዲደመሰስ መፈቀዱን ‹ማብሰር› እንደ ነበረ ፕሮግራሙን የተከታተሉ በሙሉ የሚረዱት እውነታ […]

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.