ጋዜጣዊ መግለጫ – ለሮዶልፎ ግራዚያኒ መታሰቢያ ስላቋቋሙት የኢጣልያ ፍርድ ቤት ውሳኔ

Source: https://www.zehabesha.com/amharic/archives/94552

አፊሌ በምትባል የኢጣልያ ከተማ የኢትዮጵያ ጨፍጫፊ በመባል ለሚታወቀው ፋሺሽቱ ለሮዶልፎ ግራዚያኒ ስለ ተቋቋመው መታሰቢያ ጉዳይ በሚመለከታቸው ተጠያቂ የከተማው ባለሥልጣኖች ላይ የሐገሩ ፍርድ ቤት እጅግ የሚያረካ፤ ፍትሐዊ ውሳኔ አስተላልፏል። ለዚህ አርኪ ውጤት በድርጅታችን ከተፈጸመው ጥረት በተጨማሪ በኢጣልያ የላዚዮ አውራጃ ገዥ፤ ለሲኞር ኒኮላ ዚንጋሬቲ፤ ለአውራጃው ምክር ቤትና ለአፊሌ ፍርድ ቤት ከፍ ያለ ምሥጋና ይገባቸዋል። እንዲሁም ጉዳዩን በትኩረት […]

Share this post

One thought on “ጋዜጣዊ መግለጫ – ለሮዶልፎ ግራዚያኒ መታሰቢያ ስላቋቋሙት የኢጣልያ ፍርድ ቤት ውሳኔ

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.