ግምታዊ ዋጋቸው ከ5 ሚሊየን በላይ የሆኑ የኮንትሮባንድ ዕቃዎች በቁጥጥር ሥር ዋሉ!

ከኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ሐረርጌ ዞን ሚኤሶ ወረዳ አሰቦት የተነሳውና የታርጋ ቁጥሩ ኮድ 3-50725/04585 ኢት ቦቴ የነዳኝ መኪና በሁለቱም የነዳጅ ታንከር ውስጥ ከ5 ሚሊየን በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎች ጭኖ ሳለ በቁጥጥር ስር ዉሏል፡፡ ብዛቱ 23,750 ስቴካ ሻምላን (SHAMLAN) ሲጋራ፣ 863 ስቴካ  ሺሻ  ጭኖ ወደ ሚሌ መስመር በመጓዝ ላይ እያለ ነው ከህዝብ በደረሰ ጥቆማ አፋር […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply