ግንቦት 7 ለአማራ ክልል ቴሌቭዥን ሰራተኞች ጉቦ እየስጠ የድርጅቱን ፕሮፖጋንዳ እያሰራ ነው!

Source: https://welkait.com/?p=17280

(Miky Amhara) የአማራ ቴሌቪዥን በ2500 ብር ተደልሎ እንኳን የአማራ ህዝብ ጉዳዮችን ሊዘግብ የብአዴንን ስብሰባወች፤ ያካሄዳቸዉን የአመራር ለዉጦች እና ሪፎርሞችን እንዳላየ እያለፋቸዉ ነዉ፡፡ የብአዴንን ጉዳዮች በተቃራኒዉ የአማራ አክቲቪስቶች ናቸዉ እየዘገብን ያለነዉ፡፡ ብአዴን በኢህአዴግ ኮንግረስ ላይ ያነሳቸዉን ሃሳቦች እንዲሁም እንዲሁም የአመራር ምርጫን በተመለከተ እኛ ነን እየዘገብን ያለነዉ፡፡ የአማራ ቴሌቪዥን የክልሉን ብሎም ክልሉን እያስተዳደረ ያለዉን የድሮዉን ብአዴን የአሁኑን …

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.