«ግጭቱን የየምና የኦሮሞ በማስመሰል በሳጃ ዙሪያ ያሉ ኦሮሞዎችን ለመተናኮስ የሳጃ ባለስልጣናት እያሴሩ ነው! በሰላም የሚኖረውን የየምና የኦሮሞ ህዝብ አተራምሶ የፕሮቲስታንትና የሙስሊም ችግር ቆስቁሶ የዉጭ አትኩሮትን ለማግኘት የሚደረግ ተግባርም ነው» – አንድ የሳጃ ከተማ ነዋሪ

Source: https://www.zehabesha.com/amharic/archives/92891

«ግጭቱን የየምና የኦሮሞ በማስመሰል በሳጃ ዙሪያ ያሉ ኦሮሞዎችን ለመተናኮስ የሳጃ ባለስልጣናት እያሴሩ ነው! በሰላም የሚኖረውን የየምና የኦሮሞ ህዝብ አተራምሶ የፕሮቲስታንትና የሙስሊም ችግር ቆስቁሶ የዉጭ አትኩሮትን ለማግኘት የሚደረግ ተግባርም ነው» አንድ የሳጃ ከተማ ነዋሪ BBN ሐምሌ 06/2010 ከጅማ አንድ መቶ ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የምትገኘው በደቡብ ክልል ስር ያለቸው የሳጃ ከተማ ዉስጥ ያሉት ሙስሊሞች በከተማዉ አስተዳደርና […]

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.