ጠሚ አብይ አሕመድን ጨምሮ የአሥራ አንድ የአፍሪካ ሃገሮች መሪዎች በጀርመን

Source: https://mereja.com/amharic/v2/63775

በአፍሪካ የመዋዕለ-ነዋይ ፍሰት ላይ እየተነጋገረ ያለ ከፍተኛ ስብሰባ ጀርመን ዋና ከተማ በርሊን ውስጥ እየተካሄደ ነው።
በጉባዔው ላይ የኢትዮጵያውያን ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድን ጨምሮ የአሥራ አንድ የአፍሪካ ሃገሮች መሪዎች እየተሣተፉ ናቸው።

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.