ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ በፈረንሳይ እና ጀርመን ከኢትዮጵያውያን ጋር ሊወያዩ ነው  

Source: https://mereja.com/amharic/v2/55909
https://mereja.com/amharic/v2

ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ በጀርመን ፍራንክፈርት እና በፓሪስ ከተሞች ከኢትዮጵያውያን ጋር ውይይት እንደሚያካሂዱ ተገለጸ። በፍራንክፈርት ከተማ የፊታችን ጥቅምት 21 (ኦክቶበር 31) ስለሚካሄደው ውይይት እና የአቀባበል ሥነ-ሥርዓት በተመለከተ ዛሬ በጀርመን የኢትዮጵያ ኤምባሲ የፍራንክፈርት ቆንስላ ጽሕፈት ቤት መግለጫ ተሰጥቷል።…

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.