ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በመላው ሀገሪቱ የምርመራ ዐቅም ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት አሳሰቡ

Source: https://addismaleda.com/archives/12092

ኮቪድ19ን ለመከላከል የተቋቋመውና በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ሰብሳቢነት ሥራውን የሚከውነው የሚኒስትሮች ኮሚቴ ዛሬ ጠዋት ስብሰባ አካሂዷል፡፡ እስካሁን በተከናወኑ ሥራዎች ላይ ውይይት የተካሄደ ሲሆን፣ የክንውን ሂደቱም ተገምግሟል፡፡ የጤና ሚኒስቴር በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር መጨመሩን ገልጿል፡፡ 67 በመቶ የሚሆኑት አዲስ በቫይረሱ የተያዙ…

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.