ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አሕመድ ያገኙት የሰላም የኖቤል ሽልማት ምስለ ቅርፅ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሙዚዬም ተቀመመጠ

Source: https://www.zehabesha.com/amharic/archives/99296

ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አሕመድ ያገኙት የሰላም የኖቤል ሽልማት በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ‘ኢትኖግራፊ ሙዚዬም’ ተቀምጧል። ሽልማቱን የዩኒቨርሲቲው የቦርድ ሰብሳቢና የሰላም ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፈሪያት ካሚል ለዩኒቨርሲቲው ፕሬዚደንት ፕሮፌሰር ጣሰው ወልደሃና አስረክበዋል። በርክክብ ስነ-ስርዓቱ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት ሚኒስትሯ ወይዘሮ ሙፈሪያት “ሁነቱ ኢትዮጵያን በዓለም አደባባይ ከፍ ብላ እንድትታይ አስችሏታል” ብለዋል። ሽልማቱ የሁሉም ኢትዮጵያውያን፣ የአፍሪካውያንና የዓለም ሰላም ወዳድ ህዝቦች መሆኑም […]

The post ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አሕመድ ያገኙት የሰላም የኖቤል ሽልማት ምስለ ቅርፅ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሙዚዬም ተቀመመጠ appeared first on ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider.

The post ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አሕመድ ያገኙት የሰላም የኖቤል ሽልማት ምስለ ቅርፅ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሙዚዬም ተቀመመጠ appeared first on ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider.

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.