ጠቅላይ ቤተ ክህነት: ለተጎዱት የሶማሌ ሀ/ስብከት ምእመናንና አብያተ ክርስቲያን፣ የርዳታና መልሶ ማቋቋም አስተባባሪ ኮሚቴ ሠየመ

Source: https://mereja.com/amharic/v2/42041
https://haratewahido.files.wordpress.com/2018/08/fb_img_1533384229510.jpg

ነገ ዓርብ በሚሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ሥራ ይጀምራል፤ በሀገረ ስብከቱ ሊቀ ጳጳስ፣ ብፁዕ አቡነ ማቴዎስ ይመራል፤ የገንዘብ አሰባሰቡ በማእከል በሚከፈት ሒሳብ ሊኾን ይገባል፤ “ጥቃትን አስቀድሞ ማስቀረት፣ በጉዳትም ፈጥኖ መድረስ፤” ††† በኢትዮ ሶማሌ ሀገረ ስብከት፣ ባለፈው ሳምንት በተፈጸመው የጭካኔና የዐመፅ ድርጊት ለተጐዱት ካህናትና ምእመናን እንዲሁም ለተቃጠሉት አብያተ ክርስቲያናት፣ የርዳታና መልሶ ማቋቋም አስተባባሪ ኮሚቴ በጠቅላይ ቤተ ክህነት ጽ/ቤት …

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.