ጠ/ሚ አቢይ – በድምሩ ውስጥ የሠረጉ መቀነሶችን በብርሃን ፍጥነት መንቀስና መቀነስ አለባቸው! (ሐይሉ አባይ ተገኝ)

Source: https://mereja.com/amharic/v2/40543

ጠ/ሚ አቢይ – በድምሩ ውስጥ የሠረጉ መቀነሶችን በብርሃን ፍጥነት መንቀስና መቀነስ አለባቸው! (ሐይሉ አባይ ተገኝ)

https://www.satenaw.com/amharic/archives/61812

Gepostet von Zehabesha am Sonntag, 5. August 2018

በድምሩ ውስጥ የሠረጉ ፀረ-ኢትዮጵያ መቀነሶችን አሁኑኑ መንቀስና መቀነስ ‘መደመሩን’ ትርፋማና እምነት የሚጣልበት (trustworthy) ያደርገዋል። የተድበሰበሰና በመርህ የማይመራ ፓለቲካ የእንቧይ ካብ ነው። የሚደመሩ ግለሰቦችም ይሁኑ ድርጅቶች መስፈርት በኢትዮጵያ ሉዓላዊነትና በኢትዮጵያዊነት ላይ የማያወላዳ አቁዋም መያዝ ይኖርባቸዋል።
ሀ). ከሰኔ 2010 ዓ.ም ጀምሮ በመሪዎቸፕ የተሰጡ የህወሃት ሴራና የሴራው ውጥን ጅምር ማመላከቻዎች እነኝህ ነበሩ (The genesis of TPLF’s conspiracy)።
“ያለን ዕድል አንድም ተከባብረን አብረን መኖር አሊያም መበታተን ነው”
[ደብረፅዮን ገ/ሚካኤል]
“ኢትዮጵያ ያለ ህወሃት ባዶ ነች” [ስብሃት ነጋ]
• “የተከፈተብንን የስነልቦና ጦርነት “በህዝብ” ሃይል እንፋለማለን:: ጦርነትም ላይ ነን”
[ስዮም መስፍን]

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.