ጠ/ሚ አብይ ከሰሙኝ….. (መሳይ መኮነን)

Source: http://welkait.com/?p=15604

በእርግጥ ጊዜ የለዎትም። እርስዎ ይለፋሉ። ስለሀገር ወዲህና ወዲያ ሲሉ ጊዜ እንደማይኖርዎት አውቃለሁ። ምናልባት የእርስዎን የማህበራዊ መድረክ ጉዳዮች የሚመለከተው አካል ይህ መልዕክቴን በአጋጣሚ ካገኘው ለእርስዎ ሹክ ቢያደርግልኝ ደስ ይለኛል። ዛሬ በዋሽንግተን የኢትዮጵያ ኤምባሲ የጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድን አቀባበል በተመለከተ ጋዜጣዊ መግለጫ ተሰጥቷል። በጋዜጣዊ መግለጫው መድረክ ላይ ማይክ ጨብጠው የሚታዩ ሰዎችን ምንነትና ማንነት ላጤነ የጠቅላይ ሚኒስትሩን ልፋትና …

Share this post

One thought on “ጠ/ሚ አብይ ከሰሙኝ….. (መሳይ መኮነን)

  1. Ay Mesay Mekonen hule afrash poletikegna mehonih yigermegnal. why do not you do the job you do good – journalism. You always like to create discord when you insert yourself into politics.

    Reply

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.