ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ በጌዲኦ ዞን ገደብ ወረዳ የተፈናቀሉ ዜጎችን ጎበኙ

Source: https://mereja.com/amharic/v2/101277

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ በጌዲኦ ዞን ገደብ ወረዳ የተፈናቀሉ ዜጎችን እየጎበኙ ነው፡፡
Image may contain: one or more people, people standing, sky, outdoor and nature
የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ጌዲኦ ዞን ገደብ ወረዳ ተገኝተው ተፈናቅለው በመጠለያ ውስጥ የሚገኙ ዜጎችን በመጎብኘት ላይ ይገኛሉ።
ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ጌዲኦ ዞን ገደብ ወረዳ የደረሱት ማለዳ ላይ ነው።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ በአሁኑ ሰዓት ከጌዲኦ ተፈናቃዮች ጋር ስለሁኔታው በመወያየት ላይ ይገኛሉ።
Image may contain: one or more people and people sittingImage may contain: one or more people, people sitting and indoor
ከወራት በፊት ከምዕራብና ምስራቅ ጉጂ እንዲሁም በጌዴኦ ዞን አካባቢዎች በተከሰተ ግጭት በርካታ ዜጎች ከቤት ንብረታቸው መፈናቀላቸው ይታወሳል።
መንግስትም በጌዴኦ ዞን ለተፈናቀሉ ዜጎች ከለጋሽ ድርጅቶች ጋር በመቀናጀት አስቸኳይ እርዳታ እያደረሰ እንደሚገኝ በትናትናው ዕለት የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት አስታውቋል።

Image may contain: 1 person, standing and outdoorImage may contain: 7 peopleImage may contain: 2 people, crowd and outdoorImage may contain: one or more people, people standing, crowd, sky and outdoor

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.