ጣና ሀይቅ እየደረቀ አብይ እስካሁን ዝም ብሎአል። ጉድ ተመልከቱ።

Source: https://amharaonline.org/%E1%8C%A3%E1%8A%93-%E1%88%80%E1%8B%AD%E1%89%85-%E1%8A%A5%E1%8B%A8%E1%8B%B0%E1%88%A8%E1%89%80-%E1%8A%A0%E1%89%A5%E1%8B%AD-%E1%8A%A5%E1%88%B5%E1%8A%AB%E1%88%81%E1%8A%95-%E1%8B%9D%E1%88%9D-%E1%89%A5/

ጥያቄ ነው።ሳትሳቀቁ #SHARE አድርጉ።ፖስት አድርጉት።በየግሩፑ አጋሩት‼️በዛሬው የአረንጓዴ ቀን እየደረቀ ስላለው ጣና እንጮሃለን! ዶ/ር አብይ በቴሌኮም ሳይቀር “የችግኝ ተከላ” መልእክት አስተላልፈዋል።5 ቢልየን ችግኝ እንተክላለን እያሉም ናቸው። 5 ቢልየን ችግኝ መተከሉ የሚያስከፋው ሰው ይኖራል ብዬ አላስብም።ነገርግን ፦ -የአባይ ግድብ ሕልውና የሆነው፣ ከመከራው ውኃ የተረፈ፣ ከኤዶም ገነት የተጨለፈ፣ የቃል ኪዳኗን መርከብ ያንሳፈፈ፣ ፍጥረቱንም ሁሉ ያተረፈ ጣና ሐይቅ ወደ እርሻነት ሲቀየር ምነው ግድ አልሰጥዎት አለ? ይኼ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የትምህርት፣የሳይንስና የባህል ድርጅት ዩኒስኮ የተመዘገበ ሐይቅ ፣በውስጡ ከ37 በላይ ደሴቶች እና 27 …

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.